በዳታ ማይኒንግ የኃይል ሽያጭ ሳቢያ እስር ላይ የነበሩ አመራሮች ተለቀው ወደ ሥራ መመለሳቸው ተገለጸ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በዳታ ማይኒንግ የኃይል ሽያጭ ሳቢያ እስር ላይ የነበሩ አመራሮች ተለቀው ወደ ሥራ መመለሳቸው ተገለጸ በዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች የኃይል ሽያጭ ውል ምክንያት እስር ላይ የነበሩ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከፍተኛ አመራሮች፣ በዋስ ተለቀው ወደ ሥራ መመለሳቸው ተገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰጠው መግለጫ፣ የአገር ሀብት በሚመዘብሩ አካላት ላይ መንግሥት እየወሰደ ያለውን ዕርምጃ መግለጹ የሚታወስ ሲሆን፣ ተገቢው መመርያ በሌለበት ከ36 የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ጋር ሕገወጥ የኃይል ሽያ
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







